Video በሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ የተሰሙ የተቃውሞ ድምፆች ስብስብ by Axumawian Media October 2, 2021 592 0 Comment 1 min read በዛሬ እለት በአዲስ አበባ በተከበረው የኢሬቻ በአል ላይ የታሰሩ የኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ እና የጠ/ሚ አብይ አህመድን መንግስት የሚቃወሙ መፈክሮች ተደምጠዋል:: የተወሰኑትን @Ubuntu Tv በዚህ መልኩ ይዞላቹህ ቀርቧል:: Post Views: 677